Vacancy

ክፍትሥራ መደብ ማስታወቂያ

የፌዴራል ሲቨል ሰርቪስ ኮሚሽን ለአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ ከዚህ በታች በተገለጹት ክፍት የስራ መደቦች ላይ ሥራ ፈላጊዎችን አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል።

ተ.ቁ

የሥራ ዘርፍ/የሥራ መደብ መጠሪያ

ደረጃ

ደመወዝ

ብዛት

የትም/ደረጃ

የትም/ዓይነት

ቀጥታ አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ

የሥራ ቦታ

1

የተማሪዎች የስፖርት፣ መዝናኛና ክበባት አገልግሎት ቡድን መሪ

XIV

10,600.00

1

የመጀመሪያ ዲግሪ

በስፖርት ወይም በሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት ወይም ጤናና ሰውነት ማጎልመሻ

8

ሱሉልታ

2

ሲቪል መሀንዲስ IV

XV

11,634.00

1

የመጀመሪያ ዲግሪ

በሲቪል ምህንድስ

6

ሱሉልታ

3

ኤሌክትሪካል መሀንዲስ IV

XV

11,634.00

1

የመጀመሪያ ዲግሪ

በኤሌክትሪካል ምህንድስና ወይም በኤሌክትሪካል/ኤሌክትሮኒክስ ምህንድስና

6

ሱሉልታ

4

ሜካኒካል መሀንዲስ IV

XV

11,634.00

1

የመጀመሪያ ዲግሪ

ሜካኒካል ምህንድስና ወይም ማኑፋክቸሪንግ ምህንድስና ወይም ኢንዳስትሪያል ምህንድስና ወይም ኤሌክትሮ መካኒካል ምህንድስና

6

ሱሉልታ

5

ሳኒታሪ መሀንዲስ IV

XIV

10,600.00

1

የመጀመሪያ ዲግሪ

ወተር ሰፕላይ እና ሳኒቴሽን ምህንድስና ወይም ሃይድሮሊክስ ምህንድስና ወይም ሲቪል ምህንድስና ወይም የመስኖ ምህንድስና ወይም የአፈርና ውሃ ምህንድስና    ወይም ሀይድሮሊክ ኤንድ ወተር ሪሶርስ ኢንጂነር

6

ሱሉልታ

6

እንግዳ ተቀባይ

VII

6,485.00

1

ዲፕሎማ

በመስተንግዶ ወይም በሆቴል መስተንግዶ ወይም በማኔጅመንት ወይም በከስተመር ሰርቪስ ወይም በሆቴል ማኔጅመንት

2

ሱሉልታ

7

የእንግዳ ማረፊያ ክፍል ተቆጣጣሪ

V

5,659.00

2

ኮሌጅ ዲፕሎማ /10+3/ ወይም ደረጃ 3 የብቃት ማረጋገጫ

በመስተንግዶ ወይም በሆቴል መስተንግዶ ወይም በማኔጅመንት ወይም በከስተመር ሰርቪስ ወይም በሆቴል ማኔጅመንት

0

ሱሉልታ

8

መሪ ተመራማሪ

XXI

19,820.00

1

ሦስተኛ ዲግሪ

ኢኮኖሚክስ ወይም ሊደርሺፕ ወይም ፌደራሊዝምና ህገመንግስት ወይም ፐብሊክ ፖሊሲ ስተዲስ ወይም ፖሊሲ አናሊሲስ ወይም ሶሻል ፖሊሲ ዴቨሎፕመንት ስተዲስ ወይም በትምህርት ጥናትና ምርምር ወይም ፖለቲካል ሳይንስና አለምአቀፍ ግኑኝነት ወይም ዲፕሎማሲ ወይም ህዝብ አስተዳደር ወይም ስታትስቲክስ ወይም ግሎባል ስተዲሰ ወይም ልማት አስተዳደር ወይም በፖለቲካል ሳይንስና ዓለምአቀፍ ግንኙነት ወይም ሶሻል ወርክ ወይም ማኔጅመንት ወይም ሶሾሎጂ ወይም ፐብሊክ አድሚኒስትሬሽን ወይም  ፌደራሊዝም ወይም ሰላምና ደህንነት ወይም ዴቭሎፕመንት ስተዲስ ወይም ገቨርናንስ አንድ ዴቭሎፕመንት ወይም ቢዝነስ አድምንስትሬሽን ወይም በሊደርሽኘ እና መልካም አስተዳደር ወይም ኮንፍሊክት ሪዞሊሽን ወይም ገቨርናንስ ኤንድ ዲሞክራሲ ወይም ሂውማን ሪሶርስ ማኔጅመንት ወይም ፐብሊክ ፓሊሲ ኤንድ ማኔጅመንት ወይም  ኘሮጀክት ማኔጅመንት

10

ሱሉልታ

9

የአመራር ልማት ዋና አሰልጣኝ

XXI

19,820.00

1

ሦስተኛ ዲግሪ

ፖለቲካል ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ወይም ፐብሊክ ፖሊሲ ወይም ፖሊሲ አናሊሲስ ወይም ሶሻል ወርክ ወይም ኢኮኖሚክስ ወይም ማኔጅመንት ወይም ሶሾሎጂ ወይም ፐብሊክ አድሚኒስትሬሽን ወይም ፖለቲካል ኢኮኖሚ ወይም ፌደራሊዝም ወይም ሰላምና ደህንነት ወይም ዴቭሎፕመንት ስተዲስ ወይም ገቨርናንስ አንድ ዴቭሎፕመንት ወይም በትምህርት አስተዳደርና አመራር ወይም ፍልስፍና ወይም ህግ ወይም ቢዝነስ አድምንስትሬሽን ወይም በሊደርሽኘ እና መልካም አስተዳደር ወይም ፐብሊክ ማኔጅመንት ወይም ኮንፍሊክት ስተዲስ/ማኔጅመንት ወይም ሪሰርች፣ ገቨርናንስ ኤንድ ዲሞክራሲ ወይም ሂውማን ሪሶርስ ማኔጅመንት ወይም ፐብሊክ ፓሊሲ ኤንድ ማኔጅመንት ወይም ዲፕማሲ ወይም ኘሮጀክት ኘላኒንግ ወይም ኘሮጀክት ማኔጅመንት

10

ሱሉልታ

 

ማሳሰቢያ፡-

                   

1.  ከዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታ በላይ የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃ ያላቸው አመልካቾች ማመልከት ይችላሉ፡፡

       

2.  የምዝገባ ጊዜ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ የስራ ቀናቶች ይሆናል፡፡

   

3.  ከ2015 ዓ.ም ጀምሮ የዲግሪ የትምህርት ማስረጃ የሚያቀርቡ ተወዳዳሪዎች የመውጫ ፈተና ያለፉበትን መረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

4.  የቴክኒክና ሙያ በደረጃ የሚወዳደሩ አመልካቾች የCOC ምዘና ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

5.  ከግል ተቋማት የሚቀርቡ የስራ ልምድ ማስረጃዎች የስራ ግብር የተከፈለባቸው መሆን ይኖርባቸዋል።

6.  አመልካቾች ለሚያቀርቡት የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃ ህጋዊነት ኃላፊነት ይወስዳሉ።

7.  ለፈተና ለሚመለመሉ አመልካቾች ፈተና የሚሰጥበት ቀንና ቦታ በማስታወቂያ የሚገለፅ ይሆናል።

 

8.  የምዝገባ አድራሻ: https://forms.gle/5izsTsV4gHej7ogi9  

የፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን