የሴት አመራሮች አቅም ግንባታ የስልጠና ጥሪ!

🔥 የሴት አመራሮች አቅም ግንባታ የስልጠና ጥሪ! 🔥
የሥርዓተ-ፆታ እኩልነት እና የሴቶች አቅም ግንባታ ለዘላቂ ልማት
አፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ የሥርዓተ-ፆታ እኩልነት እና የሴት አመራሮች አቅም ግንባታ ለዘላቂ ልማት፣ አካታች አስተዳደር እና ውጤታማ ድርጅታዊ አፈጻጸም ወሳኝ በመሆናቸው በተለያየ ደረጃ ለሚገኙ ሴት አመራሮች የተዘጋጀ ልዩ የስልጠና ፕሮግራም አዘጋጅቷል።
📌 የስልጠናው ዝርዝር መረጃ
·            የስልጠና ቀን: ከነሀሴ 17 – 22/2018 ዓ.ም
·            የተሳታፊዎች ቁጥር: 120 ወጣቶች ብቻ
·            የእድሜ ክልል: ከ25 – 40 ዓመት
አካዳሚው የሚያቀርባቸው አገልግሎቶች
🏨 ደረጃውን የጠበቀ የመኝታ አገልግሎት (ከቁርስ ጋር)
🍽 ደረጃውን የጠበቀ የምግብ አገልግሎት (ምሳ እና ራት)
🏥 የመጀመሪያ ደረጃ ህክምና እርዳታ
📋 የምዝገባ መስፈርቶች
·         በተጠቀሰው የእድሜ ክልል ውስጥ የሚገኙ
·         ስራ ላይ ስለመሆናቸው ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችሉ
·         በመልካም ስነ-ምግባር የተመሰከረላቸው (ተጽእኖ ፈጣሪ ሴቶች ይበረታታሉ)
የምዝገባ ጊዜ: ከሀምሌ 29 እስከ ነሀሴ 07/2018 ዓ.ም ብቻ!
📞 ለበለጠ መረጃ የስልጠና አስተባባሪዎችን ያግኙ:
👤 ምህረት አስጬ: 0962796363
👤 አማረ እሸቴ: 0911111944
👤 ሜሮን ዘውዴ: 0934442298
ለኢንኩን በመጫን: https://forms.gle/mZWkvpmKbN1Wqir38  ወይም ኪው አር ኮዱን ስካን በማድረግ ይመዝገቡ!
#AfricanLeadershipExcellenceAcademy #WomenInLeadership #GenderEquality #Ethiopia #LeadershipTraining #WomenEmpowerment

Leave a Reply