የተተኪ አመራሮች አቅም ግንባታ የስልጠና ጥሪ!

🔥 የተተኪ አመራሮች አቅም ግንባታ የስልጠና ጥሪ! 🔥
የሀገር ወዳድ ወጣት መሪ ለሀገር ግንባታ (Patriotic Youth Leadership in Nation Building)
አፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ አውዱን የተረዱና ብቃት ያላቸው የአፍሪካ ተተኪ መሪዎችን ለማፍራት ባዘጋጀው ልዩ የስልጠና ፕሮግራም ላይ እንድትሳተፉ ይጋብዛል።
📌 የስልጠናው ዝርዝር መረጃ
· የስልጠና ቀን: ከነሀሴ 17 – 22/2018 ዓ.ም
·  የተሳታፊዎች ቁጥር: 120 ወጣቶች ብቻ
·   የእድሜ ክልል: ከ18 – 35 ዓመት (የከፍተኛ ትምህርት ተማሪዎች፣ የተቀጠሩ ወይም የግል ስራ የጀመሩ)
አካዳሚው የሚያቀርባቸው አገልግሎቶች
·  🏨 ደረጃውን የጠበቀ የመኝታ አገልግሎት (ከቁርስ ጋር)
·   🍽 ደረጃውን የጠበቀ የምግብ አገልግሎት (ምሳ እና ራት)
·   🏥 የመጀመሪያ ደረጃ ህክምና እርዳታ
📋 የምዝገባ መስፈርቶች
·   የከፍተኛ ትምህርት ተማሪዎች
·   በመንግስትና መንግስታዊ ባልሆኑ ተቋማት ውስጥ የሚሰሩ
·   የግል ስራ ፈጠራ የጀመሩ
·  በዕድሜ ክልሉ ውስጥ የሚገኝ/ የምትገኝ
·  የትምህርት ማስረጃ ወይም በስራ ላይ ስለመሆናቸው ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል/ትችል
·   በመልካም ስነ-ምግባር የተመሰከረለት/ላት (ተጽእኖ ፈጣሪ ወጣቶች ይበረታታሉ)
 የምዝገባ ጊዜ: ከሀምሌ 29 እስከ ነሀሴ 07/2018 ዓ.ም ብቻ!
📞 ለበለጠ መረጃ የስልጠና አስተባባሪዎችን ያግኙ:
👤 ምህረት አስጬ: 0962796363
👤 አማረ እሸቴ: 0911111944
👤 ሜሮን ዘውዴ: 0934442298
ለኢንኩን በመጫን: https://forms.gle/TpqYAU2LUMAmVxWM9 ወይም ኪው አር ኮዱን ስካን በማድረግ ይመዝገቡ!
#AfricanLeadershipExcellenceAcademy #YouthLeadership #NationBuilding #Ethiopia #LeadershipTraining #YouthEmpowerment

Leave a Reply